Learn Afaan Oromoo in Amharic
  • 4.5

Learn Afaan Oromoo in Amharic

  • Phiên bản mới nhất
  • zambil tech

ኦሮምኛን በቀላሉ ይማሩ። ኦሮምኛን አቀላጥፎ የመናገር ግብዎን ያሳኩ። ይህ አፕ ኦሮምኛን በአማርኛ ለማስተማር የተዘጋጀ ነው።

Giới thiệu về ứng dụng này

መግቢያ: -
ቋንቋ የሰዉ ልጅ መግባቢያ መሳሪያ ነዉ። ቋንቋ መማር ለራስ ነው :: ኢትዮጲያችን የባለ ብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ብሄር እናት ናት። የአንዱን ብሄር ቋንቋ ሌላው ብሄር ቢማርና ቢያውቅ ጥቅሙ ለራሱ ነው ::
ስለሆነም ይሄ ፕላትፎርም (SIIDEMY) ኦሮምኛ ቋንቋን በቀላሉ እንድትማሩ በከፍተኛ ሁኔታ ይረዳችኋል የኮርሱ ርዕስም
ኦሮምኛ ቋንቋን በቀላሉ ይማሩ "ይሰኛል፡ ኦሮምኛ ቋንቋ በቀላሉ ይማሩ ስንል ሶስት ሰዓት በማይሞላ ቪዲዮ ኦሮሞኛን መናገር ፣
ማንበብ ፣ መጻፍ ፣ ማዳመጥ ትችላላችሁ ማለታችን ነው። ምክንያቱም ግልፅ በሆነ ቋንቋና አገላለፅ መጥተንላችኋልና። ስለዚህ ቪዲዮዎቹን በደንብ መከታተልና ማየት ያስፈልጋል።
እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው ነገር ቢኖር ቪዲዮዎቹን ከመረሳችሁ በኋላ የወይታመን ውጤት እንደምታመጡ አልጠራ ጦርም

የኮርስ ውጤት: -
ኦሮምኛ ቋንቋ መናገር
ኦሮምኛ ቋንቋ መጻፍ
ኦሮምኛ ቋንቋ ማዳመጥና
ኦሮምኛ ቋንቋ ማንበብ መቻላችሁ ነው ::

የኮርስ መስፈርቶች: -
ኮምፒውተር ፣ ወይም ታብሌት ፣
ወይም የጆሮ ማዳመጫ ያለው ስልክ።
ከዚህ በፊት ስለ የኦሮምኛ ቋንቋ ዕውቀት በፍጹም አያስፈልግም።
በማይረብሽ ጊዜ በሳምንት 3 ሰዓት የኦሮምኛ ቋንቋ ለመናገር።

Phiên bản Learn Afaan Oromoo in Amharic