Learn Afaan Oromoo in Amharic
  • 4.5

Learn Afaan Oromoo in Amharic

  • Última versión
  • zambil tech

ኦሮምኛን በቀላሉ ይማሩ። ኦሮምኛን አቀላጥፎ የመናገር ግብዎን ያሳኩ ። ይህ አፕ ኦሮምኛን በአማርኛ ለማስተማር የተዘጋጀ ነው።

Acerca de esta aplicación

መግቢያ :-
ቋንቋ የሰዉ ልጅ መግባቢያ መሳሪያ ነዉ። Mensajes de texto:: Mensajes de texto Preguntas y respuestas::
ስለሆነም ይሄ ፕላትፎርም (Siidemy) ኦሮምኛ ቋንቋን በቀላሉ እንድትማሩ በከፍተኛ ሁኔታ ይረዳችኋል የኮርሱ ርዕስም
ኦሮምኛ ቋንቋን በቀላሉ ይማሩ "ይሰኛል ኦሮምኛ ቋንቋ በቀላሉ ይማሩ ስንል ሶስት ሰዓት በማይሞላ ቪዲዮ ኦሮሞኛን መናገር ፣
ማንበብ፣ መጻፍ፣ ማዳመጥ ትችላላችሁ ማለታችን ነው። ምክንያቱም ግልፅ በሆነ ቋንቋና አገላለፅ መጥተንላችኋልና ። ስለዚህ ቪዲዮዎቹን በደንብ መከታተልና ማየት ያስፈልጋል ።
እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው ነገር ቢኖር ቪዲዮዎቹን ከመረሳችሁ በኋላ የወይታመን ውጤት እንደምታመጡ አልጠራ ጦርም

የኮርስ ውጤት :-
ኦሮምኛ ቋንቋ መናገር
ኦሮምኛ ቋንቋ መጻፍ
ኦሮምኛ ቋንቋ ማዳመጥና
Nombre de usuario::

Ejemplo: -
ኮምፒውተር፣ ወይም ታብሌት፣
ወይም የጆሮ ማዳመጫ ያለው ስልክ።
ከዚህ በፊት ስለ የኦሮምኛ ቋንቋ ዕውቀት በፍጹም አያስፈልግም።
በማይረብሽ ጊዜ በሳምንት 3 ሰዓት የኦሮምኛ ቋንቋ ለመናገር።

Versiones Learn Afaan Oromoo in Amharic