Learn Afaan Oromoo in Amharic
  • 4.5

Learn Afaan Oromoo in Amharic

  • Latest Version
  • zambil tech

ኦሮምኛን በቀላሉ ይማሩ። ኦሮምኛን አቀላጥፎ የመናገር ግብዎን ያሳኩ ። ይህ አፕ ኦሮምኛን በአማርኛ ለማስተማር የተዘጋጀ ነው።

About this app

መግቢያ :-
ቋንቋ የሰዉ ልጅ መግባቢያ መሳሪያ ነዉ። ቋንቋ መማር ለራስ ነው:: ኢትዮጲያችን የባለ ብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ብሄር እናት ናት ። የአንዱን ብሄር ቋንቋ ሌላው ብሄር ቢማርና ቢያውቅ ጥቅሙ ለራሱ ነው::
ስለሆነም ይሄ ፕላትፎርም (SIIDEMY) ኦሮምኛ ቋንቋን በቀላሉ እንድትማሩ በከፍተኛ ሁኔታ ይረዳችኋል የኮርሱ ርዕስም
ኦሮምኛ ቋንቋን በቀላሉ ይማሩ " ይሰኛል፡ ኦሮምኛ ቋንቋ በቀላሉ ይማሩ ስንል ሶስት ሰዓት በማይሞላ ቪዲዮ ኦሮሞኛን መናገር ፣
ማንበብ፣ መጻፍ፣ ማዳመጥ ትችላላችሁ ማለታችን ነው። ምክንያቱም ግልፅ በሆነ ቋንቋና አገላለፅ መጥተንላችኋልና ። ስለዚህ ቪዲዮዎቹን በደንብ መከታተልና ማየት ያስፈልጋል ።
እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው ነገር ቢኖር ቪዲዮዎቹን ከመረሳችሁ በኋላ የወይታመን ውጤት እንደምታመጡ አልጠራ ጦርም

የኮርስ ውጤት :-
ኦሮምኛ ቋንቋ መናገር
ኦሮምኛ ቋንቋ መጻፍ
ኦሮምኛ ቋንቋ ማዳመጥና
ኦሮምኛ ቋንቋ ማንበብ መቻላችሁ ነው::

የኮርስ መስፈርቶች:-
ኮምፒውተር፣ ወይም ታብሌት፣
ወይም የጆሮ ማዳመጫ ያለው ስልክ።
ከዚህ በፊት ስለ የኦሮምኛ ቋንቋ ዕውቀት በፍጹም አያስፈልግም።
በማይረብሽ ጊዜ በሳምንት 3 ሰዓት የኦሮምኛ ቋንቋ ለመናገር።

Versions Learn Afaan Oromoo in Amharic