Learn Afaan Oromoo in Amharic
  • 4.5

Learn Afaan Oromoo in Amharic

  • 最新バージョン
  • zambil tech

ኦሮምኛን በቀላሉ ይማሩ። ኦሮምኛን አቀላጥፎ የመናገር ግብዎን ያሳኩ ። ይህ አፕ ኦሮምኛን በአማርኛ ለማስተማር የተዘጋጀ ነው።

このアプリについて

መግቢያ :-
ቋንቋ የሰዉ ልጅ መግባቢያ መሳሪያ ነዉ። ቋንቋመማርለራስነው:: ኢትዮጲያችን የአንዱን ብሄር ቋንቋ ሌላው ብሄር ቢማርና ጥያውቅ ጥቅሙ ለራሱ ነው::
ስለሆነምይሄፕላትፎርም(siidemy)ኦሮምኛቋንቋንበቀላሉእንድትማሩበከፍተኛይረዳችኋልየኮርሱርዕስም
ኦሮምኛቋንቋንበቀላሉ」 "ይሰኛልይሰኛልኦሮምኛቋንቋበቀላሉስንልሶስትሶስትበማይሞላቪዲዮመናገር
ማንበብ፣ መጻፍ፣ ማዳመጥ ትችላላችሁ ማለታችን ነው። ምክንያቱም ግልፅ በሆነ ቋንቋና አገላለፅ መጥተንላችኋልና ። ስለዚህ ቪዲዮዎቹን በደንብ መከታተልና ማየት ያስፈልጋል ።


የኮርስ ውጤት :-
ኦሮምኛ ቋንቋ መናገር
ኦሮምኛ ቋንቋ መጻፍ
ኦሮምኛ ቋንቋ ማዳመጥና
お気に入り::

የኮርስ መስፈርቶች:-
ኮምፒውተር፣ ወይም ታብሌት፣
ወይም የጆሮ ማዳመጫ ያለው ስልክ።
ከዚህ በፊት ስለ የኦሮምኛ ቋንቋ ዕውቀት በያስፈልም።
በማይረብሽ ጊዜ በሳምንት 3 ሰዓት የኦሮምኛ

バージョン Learn Afaan Oromoo in Amharic