Learn Afaan Oromoo in Amharic
  • 4.5

Learn Afaan Oromoo in Amharic

  • آخرین نسخه
  • zambil tech

ኦሮምኛን በቀላሉ ይማሩ። ኦሮምኛን አቀላጥፎ የመናገር ግብዎን ያሳኩ ። ይህ አፕ ኦሮምኛን በአማርኛ ለማስተማር የተዘጋጀ ነው።

درباره این برنامه

:-
ቋንቋ የሰዉ ልጅ መግባቢያ መሳሪያ ነዉ። ቋንቋ መማር ለራስ ነው:: ኢትዮጲያችን የባለ ብዙ ቋንኵብብኢ የአንዱን ብሄር ቋንቋ ሌላው ብሄር ቢማርና ቢያውቅ ጥቅራሱለ:
ስለሆነም ይሄ ፕላትፎርም (siidemy) ኦሮምኛ ቋንቋን በቀላሉ እንድትማሩ በከፍተኛ ሁኔታ ይረዳችኋል የኮርሱ ርዕስም
ኦሮምኛ ቋንቋን በቀላሉ ይማሩ "ይሰኛል ኦሮምኛ ቋንቋ በቀላሉ ይማሩ ስንል ሶስት ሰዓት በማይሞላ ቪዲዮ ኦሮሞኛን መናገር ፣ ፣
ማንበብ፣ መጻፍ፣ ማዳመጥ ትችላላችሁ ማለታችን ነው። ምክንያቱም ግልፅ በሆነ ቋንቋና አገላለፅ መጥተንላችኋልና ስለዚህ ቪዲዮዎቹን በደንብ መከታተልና ማየት ያስፈልጋል.
እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው ነገር ቢኖር ቪዲዮዎቹን ከመረሳችሁ በኋላ የወይታመን ውጤት እንደምታመጡ አልጠራ ጦርም ጦርም

:-
ኦሮምኛ ቋንቋ መናገር
ኦሮምኛ ቋንቋ መጻፍ
ኦሮምኛ ቋንቋ ማዳመጥና
ኦሮምኛ ቋንቋ ማንበብ መቻላችሁ ነው::

የኮርስ መስፈርቶች:-
ኮምፒውተር፣ ወይም ታብሌት፣
ወይም የጆሮ ማዳመጫ ያለው ስልክ።
ከዚህ በፊት ስለ የኦሮምኛ ቋንቋ ዕውቀት በፍጹም አያስፈልሢ
በማይረብሽ ጊዜ በሳምንት 3 ሰዓት የኦሮምኛ ቋንቋ ለመናገርሢ

نسخه ها Learn Afaan Oromoo in Amharic