የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና APK 5.0 - Free Download
Last updated: 2 Mar 2021
App Info
የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና የአሽከርካሪዎች ስልጠና
App name: የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና
Application ID: ethiomapps.com.menjaamharic
Rating: 3.2 / 255+
Author: Ethiomapps
App size: 7.30 MB
Detailed Description
ይህን መተግበሪያ ለማዘጋጅት ያነሳሳኝ በሐገራችን ውስጥ እጅግ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ አደጋ አሳሳቢነት እና በተለይ የወጣቱን ሕይወት መቅጠፍ መቀጠሉ ነው፡፡ በየአመቱ የሚወጡ ሪፖርቶች እጅግ ዘግናኝ እና አሁን በቅርቡ በአንድ ቀን ውስጥ እንኳ ከ 48 በላይ የሰው ሕይወት መጥፋት እጅጉን ከባድ ሁኗል እንደ አንድ ግለሰብ ችግሮች ብዬ ምጠቅሳቸው በቂ ስልጠና አለ መውስድ እና ፈጥነት ሲሆኑ እነኚህን ለመሸፈን የዩቲዩብ የመሽከርከር ብቃት ስልጠና ቪዲዮዎችን አካትችቤታለሁኝ እንዲሁም ለእውቀት ያህል የመኪና ሲስተሞች እንዴት ይሰራሉ የሚለውን የንድፈ ሐሳብ ትምህርት እንዲከታተሉ የተወሰኑ የተሸከርካሪ አካላት እንዴት እንደሚሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል፡፡ ሌላኛው አደጋም ከደረሰ በኋላ የመጀመሪያ እርዳታ ስልጠናዎችን አለ ማወቅም ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ሲሆን የሚመለከተው አካል በቦታው እስኪደርስ ማድረግ ያሉብን የመጀመሪያ እርዳታ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል፡፡ መንግስትም ወጣቱን እና የሐገር ተረካቢዉን በወረረሺኝ ያህል እየፈጀ ያለውን የትራፊክ አደጋ መንገዶችን በመገንባት እንዲሁም ስልጠናዎችን እና መንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ሂደቶችን ቢከታተል መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ፡፡ በመጨረሻም እንዚህ ጥያቄዎች ሳዎጣ የተለያዩ መጽሐፎች ያነበብኩ ሲሆን ከእንግሊዘኛ ወደ ቋንቋችን የቀየርኳቸው ጥያቄዎች ድንግት ስህተት ቢኖራቸው ሰው ነኝ እና በኢሜል አድራሻዬ ብታሳውቁኝ አስተካክላለው፡፡ተማሪዎችም ፈተናን ብቻ ለማለፍ ሳይሆን ክህሎትን ለማዳበር መሞከር እና ማወቅን አትዘንጉ፡፡ ሐገራችንን ከትራፊክ አደጋ ነፃ እናድርግ ኢትዮ ኤም አፕስApp Screenshots
Similar
የመንጃ ፍቃድ ፈተና | DL test
0
Ethiopian Driving License Exam
0
Driving Test - የመንጃ ፈቃድ ፈተና
0
የመንጃ ፈቃድ መማሪያ
4.4
Driving Lesson Amharic
4.9
Driving Lesson text Book
4.2
Ethiopian Traffic Symbols
4.6
3M Ethiopian Drivers Exam
3.3
3M Ethiopian Drivers Book
4.9
Xbox
4.5
Messenger Kids – The Messaging
3.8
YouTube Studio
4.3
Truecaller: Caller ID & Block
4.5
EA SPORTS FC™ MOBILE 24 SOCCER
4.4
Google Chat
4.4
Snapchat
4.1
Google Authenticator
3.6
PUBG MOBILE
4.3
3.3
Mobile Legends: Bang Bang
4.2