የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና APK 5.0 - Безплатно изтегляне

Изтегляне APK

Последна актуализация: 2 Мар 2021 г.

Информация за приложението

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና የአሽከርካሪዎች ስልጠና

Име на приложението: የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

ID на приложението: ethiomapps.com.menjaamharic

Рейтинг: 3.2 / 255+

Автор: Ethiomapps

Размер на приложението: 7.30 MB

Подробно описание

ይህን መተግበሪያ ለማዘጋጅት ያነሳሳኝ በሐገራችን ውስጥ እጅግ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የትራፊክ አደጋ አሳሳቢነት እና በተለይ የወጣቱን ሕይወት መቅጠፍ መቀጠሉ ፡፡ በየአመቱ የሚወጡ ሪፖርቶች እጅግ ዘግናኝ እና አሁን በቅርቡ በአንድ ቀን ውስጥ እንኳ ከ 48 በላይ የሰው ሕይወት መጥፋት ከባድ ሁኗል እንደ አንድ ግለሰብ ችግሮች ብዬ በቂ ስልጠና አለ መውስድ እና ፈጥነት ሲሆኑ እነኚህን ለመሸፈን የዩቲዩብ የመሽከርከር ብቃት ቪዲዮዎችን አካትችቤታለሁኝ እንዲሁም ለእውቀት ያህል የመኪና ሲስተሞች ሲስተሞች ሲስተሞች የንድፈ ሐሳብ ትምህርት እንዲከታተሉ የተወሰኑ የተሸከርካሪ አካላት እንዴት እንደሚሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ ሌላኛው አደጋም ከደረሰ በኋላ የመጀመሪያ እርዳታ ስልጠናዎችን አለ ማወቅም ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ሲሆን አካል በቦታው እስኪደርስ ማድረግ ያሉብን የመጀመሪያ እርዳታ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ መንግስትም ወጣቱን እና የሐገር ተረካቢዉን በወረረሺኝ ያህል እየፈጀ ያለውን የትራፊክ አደጋ በመገንባት እንዲሁም ስልጠናዎችን እና መንጃ ፍቃድ ሂደቶችን ቢከታተል መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ ፡፡ በመጨረሻም እንዚህ ጥያቄዎች ሳዎጣ የተለያዩ መጽሐፎች ያነበብኩ ሲሆን ከእንግሊዘኛ ወደ ቋንቋችን የቀየርኳቸው ጥያቄዎች ድንግት ቢኖራቸው ሰው ነኝ እና በኢሜል አድራሻዬ ብታሳውቁኝ አስተካክላለው፡፡ተማሪዎችም ብቻ ለማለፍ ሳይሆን ክህሎትን ለማዳበር መሞከር እና ማወቅን አትዘንጉ አትዘንጉ ሐገራችንን ከትራፊክ አደጋ ነፃ እናድርግ ኢትዮ ኤም አፕስ
Изтегляне APK

Екранна снимка на приложението

Подобни