የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic
  • 4.3

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic

  • Latest Version
  • ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት

ይህ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic Bible Commentary) የጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁልፍ መሣሪያ ነው፡፡

About this app

ይህ የብሉይ እና አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያና ማብራሪያ በቲም ፌሎስ የተጻፈ እና በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ክፍል በመጀመሪያ በ1989 ዓ.ም. የታተመ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ትኩረት ከማድረጉ በተጨማሪ በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአዋቂዎች የሰንበት ትምሕርት ቤት ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርት ቤት ለመጠቀም እንዲቻል ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ መምሕርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምሕርቶችን ያስተላልፋል፡፡

Versions የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic