የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic APK 5.0 - Free Download

Download APK

Last updated: 8 Jun 2022

App Info

ይህ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic Bible Commentary) የጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁልፍ መሣሪያ ነው፡፡

App name: የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic

Application ID: org.armstrong.ika.ethiopiansite

Rating: 4.3 / 524+

Author: ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት

App size: 23.03 MB

Detailed Description

ይህ የብሉይ እና አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያና ማብራሪያ በቲም ፌሎስ የተጻፈ እና በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ክፍል በመጀመሪያ በ1989 ዓ.ም. የታተመ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ትኩረት ከማድረጉ በተጨማሪ በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአዋቂዎች የሰንበት ትምሕርት ቤት ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርት ቤት ለመጠቀም እንዲቻል ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ መምሕርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምሕርቶችን ያስተላልፋል፡፡
Download APK

App Screenshots

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic

Similar