የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic
  • 4.3

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic

  • Última versión
  • ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት

ይህ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Comentario bíblico amárico) የጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁልፍ መሣሪያ ነው።

Acerca de esta aplicación

ይህ የብሉይ እና አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያና ማብራሪያ በቲም ፌሎስ የተጻፈ እና በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ክፍል በመጀመሪያ በ 1989 ዓ.ም. የታተመ ነው። ማብራሪያው ፣ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ትኩረት ከማድረጉ በተጨማሪ በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአዋቂዎች የሰንበት ትምሕርት ቤት ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርት ቤት ለመጠቀም እንዲቻል ተደርጎ የተዘጋጀ ነው። ማብራሪያው ፣ መምሕርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምሕርቶችን ያስተላልፋል።

Versiones የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic