Ethiochinet Driver APK 2.0.0 - Free Download

Download APK

Last updated: 19 Sep 2024

App Info

በመላ ኢትዮጲያ የሚገኙትን የጭነት ባለቤቶችንና እና የጭነት አሽከርካሪዎችን በአንድ ሲስተም የሚያገናኝ

App name: Ethiochinet Driver

Application ID: com.ethiochinet.ethiochinet_driver

Rating: 0.0 / 0+

Author: Utopia Technologies PLC

App size: 25.10 MB

Detailed Description

ኢትዮጭነት በቴክኖሎጂ በመታገዝ በመላ ኢትዮጲያ የሚገኙትን ጥሬ እቃዎች ወይም የተለያዪ የፍብሪካ እና ግብርና ምርቶች እንዲጓጓዙ የጭነት ባለቤቶችንና እና የጭነት አሽከርካሪዎችን በአንድ ሲስተም በማገናኘት ጭነቱን ሀላፊነት በመዉሰድ የሚያጓጉዝ ድርጅት ነዉ፡፡ ይህንንም ለማሳለጥ የስልክ መተግበሪያ ሶፍተዌር በማልማት ለሁሉም የመንግስት ድርጅቶች፣መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ፣የግል ድርጅቶች፣ካምፓኒዎች፣ጭነት አስተላላፊዎች እና ለማንኛዉም ደንበኞች ጭነት ሲኖራቸዉ የጭነት መረጃቸዉን ወደ እኛ ሲስተም በመመዝገብ የጭነት መረጃቸዉ በእኛ ወይም በጭነት አሽከርካሪዎች እና በጭነት አስተላላፊዎች(ደላላዎች) በቀላሉ ተደራሽ እና እንዲታይ በማድረግ ጭነትዎ በቶሎ እንዲገጓጓዝ የሚያስችል የስልከ መተግበሪያ አቅርበንልወታል

Ethiochinet Logistics is a freight logistics technology solution for transporting goods /or products across the country by taking responsibility for freight. We presented a platform for any government organization, non-government organization, private organizations, companies, freight forwarders, and any customer that wants to transport their goods/products in order to register freight information /or freight bid information to the system to make the freight information easily accessible and viewed by ours or freight vehicle driver and freight forwarder to transport freight quickly.
Download APK

App Screenshots

Similar