Learn Afaan Oromoo in Amharic

Learn Afaan Oromoo in Amharic APK 17 - 免费下载

下载 APK

上次更新时间: 2023年二月26日

应用信息

ኦሮምኛን በቀላሉ ይማሩ። ኦሮምኛን አቀላጥፎ የመናገር ግብዎን ያሳኩ ። ይህ አፕ ኦሮምኛን በአማርኛ ለማስተማር የተዘጋጀ ነው።

应用名称: Learn Afaan Oromoo in Amharic

应用程序 ID: com.siidemy.Learnafaanoromooinamharic

评级: 4.5 / 87+

作者: zambil tech

应用大小: 4.65 MB

详细描述

መግቢያ :-
ቋንቋ የሰዉ ልጅ መግባቢያ መሳሪያ ነዉ። ቋንቋ መማር ለራስ ነው:: ኢትዮጲያችን የባለ ብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ብሄር እናት ናና የአንዱን ብሄር ቋንቋ ሌላው ብሄር ቢማርና ቢያውቅ ጥቅሙ ለራሱ ነው::
ስለሆነም(siidemy)ኦሮምኛኦሮምኛበቀላሉእንድትማሩሁኔታይረዳችኋልርዕስምርዕስም
ኦሮምኛቋንቋንይማሩይማሩይሰኛልቋንቋበቀላሉይማሩሶስትበማይሞላቪዲዮኦሮሞኛን,,
ማንበብ፣ መጻፍ፣ ማዳመጥ ትችላላችሁ ማለታችን ነው። ምክንያቱም ግልፅ በሆነ ቋንቋና አገላለፅ መጥተንላችኋልና ። ስለዚህ ቪዲዮዎቹን በደንብ መከታተልና ማየት ያስፈልጋል ።
እርግጠኛሆኜነገርቢኖርከመረሳችሁበኋላየወይታመንእንደምታመጡጦርምጦርምጦርም

የኮርስውጤት :-
ኦሮምኛ ቋንቋ መናገር
ኦሮምኛ ቋንቋ መጻፍ
ኦሮምኛ ቋንቋ ማዳመጥና
ኦሮምኛ ቋንቋ ማንበብ መቻላችሁ ነው::

የኮርስመስፈርቶች:-
ኮምፒውተር፣ ወይም ታብሌት፣
ወይም የጆሮ ማዳመጫ ያለው ስልክ።
ከዚህ በፊት ስለ የኦሮምኛ ቋንቋ ዕውቀት በፍጹም አያስፈልግም።
በማይረብሽ ጊዜ በሳምንት 3 ሰዓት የኦሮምኛ ቋንቋ ለመናገር።
下载 APK

应用程序屏幕截图

Learn Afaan Oromoo in Amharic Learn Afaan Oromoo in Amharic Learn Afaan Oromoo in Amharic

类似