ቴዎቶኮስ

ቴዎቶኮስ APK 1.0 - مفت ڈاؤن لوڈ

ڈاؤن لوڈ APK

آخری اپ ڈیٹ: 22 نومبر 2021

ایپ کی معلومات

ይህ መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው.

ایپ کا نام: ቴዎቶኮስ

ایپلیکیشن آئی ڈی: com.ermiyas.theotokos

درجہ بندی: 5.0 / 130+

مصنف: ERMIYAS ABATE

ایپ کا سائز: 15.02 MB

تفصیلی تفصیل

ይህ መተግበርያ (اپلی کیشن) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ድህነትን አምነው በምግባር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በሚያደርጉት ተጋድሎ ውስጥ ረዳት ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው.

የመተግበርያውን ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። ቴዎቶኮስ (Θεοτόκος - Theotokos) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የእግዚአብሔር እናት، የአምላክ እናት، አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው.

ይዘት
- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ፤
- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ፤
- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ፤
- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል፤
- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር፤
- የእመቤታችንና የልጇ ስደት፤
- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ፤
- የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሳኤና ዕርገት፤
- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ፤

በተጨማሪ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች
- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለባትም ብለባትም ብለዲው
- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰች
- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት، ከአንቺ ጋር ምን አለኝ، ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት؛
- ድንግል ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት? ብሎ በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚም Ꭰዚም Ꭰዚያ መዠኰ

መልካም ንባብ!

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት
فیس بک - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94
فیس بک پیج - https://m.facebook.com/abukelemsiss
ٹیلیگرام - http://t.me/abukelemsiss
ڈاؤن لوڈ APK

ایپ کا اسکرین شاٹ

ቴዎቶኮስ ቴዎቶኮስ ቴዎቶኮስ ቴዎቶኮስ ቴዎቶኮስ ቴዎቶኮስ ቴዎቶኮስ

اسی طرح