ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና APK 1.0 - 免費下載

下載 APK

最後更新: 2023年五月20日

應用程式資訊

ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብዳለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል።

應用程式名稱: ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

應用程式 ID: com.Ruqa.HudaSoft

評級: 5.0 / 133+

作者: Huda Soft

應用程式大小: 6.09 MB

詳細說明

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦
” ዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን። ታጋሾችንም (በገነት) አብስር።” (阿拉伯語), 155
አላህﷻሙእሚኖችንበዱኒያውህይወታቸውእንደሚፈትናቸውበተለያዩየቁር አንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል።
በዘመናችንሙእሚኖችከሚፈተኑባቸውፈተናዋችመሀከልድግምት/ሲህር/አይነ ናስ እየተበራከተ መጥቷል። የአላህ ነብይﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ብዙዎቹ ከአላህ ው ሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ/በሰው ዐይን/ ነው ብለው" ብለዋል። ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብዳለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል። አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብ ከተደረገልን የተከ በረ ቃል ከሆነው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀ ረበ ነው።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት
下載 APK

應用程式螢幕截圖

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

類似