የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) APK 1.0.0 - Ücretsiz İndirme

İndir APK

Son güncelleme: 1 Nis 2022

Uygulama Bilgisi

Kur'an-ı Kerim'in Sesli Tercümesi

Uygulama adı: የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

Uygulama Kimliği: com.minbertv.ahmaric_quran

Derecelendirme: 4.7 / 1.81 Bin+

Yazar: sysol tech

Uygulama boyutu: 77.84 MB

Ayrıntılı Açıklama

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም፤ እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።
የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪያ እስኪጫን ለጊዜው ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን እስከ ሱረቱ አን ነበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል።
በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።

ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!
İndir APK

Uygulama Ekran Görüntüsü

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

Benzer