ዒልም ፈላጊ

ዒልም ፈላጊ APK 1.0.1 - ดาวน์โหลดฟรี

ดาวน์โหลด APK

อัปเดตล่าสุด: 17 ก.พ. 2024

ข้อมูลแอป

ከ500 በላይ ደርሶች ስብስብ

ชื่อแอป: ዒልም ፈላጊ

รหัสแอปพลิเคชัน: com.aj.islamic_online_learning

คะแนน: 0.0 / 0+

ผู้เขียน: Huda Soft

ขนาดแอป: 34.19 MB

คำอธิบายโดยละเอียด

بـــسم اللهِ الرَّحمنِ الرَّحـيم
وبـه نَستعين عونَك يا كريم

• ዒልም ፈላጊ:

ይህ የሞባይል መተግበሪያ፦

- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣

- ዘርፈ ብዙ ፈኖችን: የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ፣ የተፍሲር፣ የሲራ፣ የ አደብ፣ የተርቢያ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው፣ የሶርፍ እና የተጅዊድ ኪታቦ ችን፣

- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር
- ከ150 በላይ የኪታብ ቅጅዎችን፣ በአንድ ላይ አካቶ ይዟል።

• አፑን ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች፦

- የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል፣
- ከቅጅዎቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት የሚያስችል፣
- ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ የሚያስችል፣
- የፈለጉትን ደርስ ‘ሰርች’ ማድረጊያ ያለው፣
- የአፑን አጠቃቀም የሚያሳይ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣
- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ (สัญญาณเตือน) ያለው፣
- ደርሱን አቋርጠን በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ብንፈልግ ካቆመበት የሚጀምር፣
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።

• በመጨረሻም፦

ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን፣ ደርሶች ን ከተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ላሰባሰበው፣ አፑን ላዘጋጀው፣ በዚህ ስራ ለ ተባበሩ፣ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም፣ ለሁላችንም - አላህ: "ከኋለኞቹ ህዝቦች ዘ ንድ መልካም ዝናን እንዲያደርግልን" እማፀነዋለሁ። ረበና ተቀበል ሚና!!
ดาวน์โหลด APK

ภาพหน้าจอแอป

ዒልም ፈላጊ ዒልም ፈላጊ ዒልም ፈላጊ ዒልም ፈላጊ ዒልም ፈላጊ ዒልም ፈላጊ

คล้ายกัน