Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች
  • 5.0

Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች

  • Последняя версия
  • OromNet Software and Application Development
Advertisement

Амхарская поэма ግጥም ጥቅስ ታክሲ ride feres telebirr gitim Ethio

Об этом приложении

የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች
የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች

ገጣሚው ማነው?
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው ፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው። ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው። እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።

የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ ፤ ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው። የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት «ብሩክ ኬ.» የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት። እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።

После загрузки он работает в автономном режиме.
Пожалуйста, оцените наше приложение в магазине Google Play.

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት ПЛК ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Некемте, Эфиопия

Версии Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች