30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ APK 1.0 - Download grátis

Baixar APK

Última atualização: 30 de Out de 2022

Informações do aplicativo

30 telas de 30 m. 30+ História de Sohabs.

Nome do aplicativo: 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

ID do aplicativo: qissa.sohaba.hudasoft

Classificação: 5.0 / 357+

Autor: Huda Soft

Tamanho do aplicativo: 8.32 MB

Descrição detalhada

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በብያችን (ﷺ) ሢይ ይውረድት

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟልች
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል።።
Gratuito
"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ ትውልድ ነው ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ የሚቀጥለው የሚቀጥለው…"
ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት በዘከሩበት እንዲህ እንዲህ ይሉናል ፦
"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ የሚችሉት እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች ነበሩና። ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል። አላህ ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል ። የዚህን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል። ማንነታቸውን እወቁ ፣ፈለጋቸውንም ተከተሉ ፣ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን። , , , ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, የማንነታችን መለያ ነው… "።ከቀደምቶች እራሳችንን እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ብለን ብለን እናስባለን።።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው/atualização ማድረግ ነው።።

ከአጅሩተቋዳሽይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ለተለዩንም ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎችጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
________________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር በምላሱ ካልቻለ ደግሞ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ነው ነው "(ሙስሊም ዘግበውታል)
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።
Gratuito

አላህ! escrivaninha escrivaninha

የአፑ አዘጋጅ

※ከዚህበፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክአፕ በሚተለው ሊንክ ሉጫን ይችላ
https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
Baixar APK

Captura de tela do aplicativo

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

Semelhante