Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች

Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች APK 3.42 - Free Download

Download APK

Last updated: 15 Aug 2024

App Info

Amharic poem ግጥም ጥቅስ ታክሲ ride feres telebirr gitim Ethio

App name: Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች

Application ID: oromnet.com.Entertainment.Amharic.Ya_Girgida_Xiqsoch

Rating: 5.0 / 182+

Author: OromNet Software and Application Development

App size: 13.98 MB

Detailed Description

የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች
የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች

ገጣሚው ማነው?
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው፡፡ ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡

የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ፤ ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው፡፡ የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት “ብሩክ ኬ.” የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡

Once downloaded it works Offline.
Please rate our app in the Google Play store.

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia
Download APK

App Screenshots

Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች

Similar