Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት APK 2.0.1 - Download gratuito

Scarica APK

Ultimo aggiornamento: 17 Dic 2022

Informazioni app

የኢ / ኦ / ተ / ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ

Nome app: Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

ID applicazione: org.eotcmezmur.mezmur

Valutazione: 4.7 / 432+

Autore: Biniam Asnake Kefale

Dimensione app: 16.90 MB

Descrizione dettagliata

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ ይቀርባሉ። ለምሳሌ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት, የዘማርያን መዝሙራት, የመላእክት መዝሙራት, የልደት በዓል መዝሙራት
* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ
* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ማድረግ ይችላሉ።
* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።
* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመለያ መፈለግ ይቻላል።
* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ
* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።

ለወደፊት የታሰቡ
* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት
* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት
Scarica APK

Schermata dell'app

Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

Simile