የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና APK 5.0 - Téléchargement gratuit

Télécharger APK

Dernière mise à jour: 2 Mar 2021

Informations sur l'application

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና የአሽከርካሪዎች ስልጠና

Nom de l'application: የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

ID d'application: ethiomapps.com.menjaamharic

Note: 3.2 / 255+

Auteur: Ethiomapps

Taille de l'application: 7.30 MB

Description détaillée

ይህን መተግበሪያ ጋጅት ጋጅት ያነሳሳኝ በሐገራችን ውስጥ እጅግ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ አደጋ አሳሳቢነት እና በተለይ የወጣቱን ሕይወት መቅጠፍ መቀጠሉ ነው ፡፡ በየአመቱ የሚወጡ ሪፖርቶች እጅግ ግናኝ እና አሁን በቅርቡ በአንድ ቀን ውስጥ እንኳ ከ 48 በላይ የሰው ሕይወት መጥፋት እጅጉን ከባድ ሁኗል እንደ አንድ ግለሰብ ችግሮች ብዬ ምጠቅሳቸው በቂ ስልጠና አለ መውስድ እና ፈጥነት ሲሆኑ እነኚህን ለመሸፈን የዩቲዩብ የመሽከርከር ብቃት ስልጠና ቪዲዮዎችን አካትችቤታለሁኝ እንዲሁም ለእውቀት ያህል የመኪና ሲስተሞች እንዴት እንዴት የንድፈ ሐሳብ ትምህርት እንዲከታተሉ የተወሰኑ የተሸከርካሪ አካላት እንዴት እንደሚሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ ሌላኛው አደጋም ከደረሰ በኋላ የመጀመሪያ እርዳታ ስልጠናዎችን አለ ማወቅም ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ሲሆን የሚመለከተው አካል በቦታው እስኪደርስ ማድረግ ያሉብን የመጀመሪያ እርዳታ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ መንግስትም ወጣቱን እና የሐገር ተረካቢዉን በወረረሺኝ ያህል እየፈጀ ያለውን የትራፊክ አደጋ መንገዶችን በመገንባት እንዲሁም ስልጠናዎችን እና መንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ሂደቶችን ቢከታተል መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ ፡፡ ከእንግሊ እንዚህ ጥያቄዎች ሳዎጣ የተለያዩ መጽሐፎች ያነበብኩ ሲሆን ከእንግሊ ኛ ወደ ቋንቋችን የቀየርኳቸው ጥያቄዎች ድንግት ስህተት ቢኖራቸው ሰው ነኝ እና በኢሜል አድራሻዬ ብታሳውቁኝ አስተካክላለው፡፡ተማሪዎችም ፈተናን ብቻ ለማለፍ ሳይሆን ክህሎትን ለማዳበር መሞከር እና ማወቅን አት ንጉ ንጉ ንጉ ንጉ ሐገራችንን ከትራፊክ አደጋ ነፃ እናድርግ ኢትዮ ኤም አፕስ
Télécharger APK

Capture d'écran de l'application

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

Similaire