ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና APK 1.0 - Téléchargement gratuit

Télécharger APK

Dernière mise à jour: 20 Mai 2023

Informations sur l'application

ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል።

Nom de l'application: ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ID d'application: com.Ruqa.HudaSoft

Note: 5.0 / 133+

Auteur: Huda Soft

Taille de l'application: 6.09 MB

Description détaillée

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦
«           ዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን። ታጋሾችንም (በገነት) አብስር።” (البقرة), 155
ﷻ እሚኖችን በዱኒያው ህይወታቸው እንደሚፈትናቸው በተለያዩ የቁር አንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል።
በዘመናችን ሙእሚኖች ከሚፈተኑባቸው ፈተናዋች መሀከል ድግምት/ሲህር/አይነ ናስ እየተበራከተ መጥቷል። የአላህ ነብይﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ብዙዎቹ ከአላህ ው ሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ/በሰው ዐይን/ ነው ብለው" ብለዋል። ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን እንዴት እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል። አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብ ከተደረገልን የተከ በረ ቃል ከሆነው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀ ረበ ነው።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት
Télécharger APK

Capture d'écran de l'application

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

Similaire