ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና APK 1.0 - Descarga gratuita

Descargar APK

Última actualización: 20 de May de 2023

Información de la aplicación

ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል።

Nombre de la aplicación: ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ID de aplicación: com.Ruqa.HudaSoft

: 5.0 / 133+

Autor: Huda Soft

Tamaño de la aplicación: 6.09 MB

Descripción detallada

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦
“‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍‍ ዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን። ታጋሾችንም (በገነት) አብስር።” (البقرة), 155
አላህ ﷻ ሙእሚኖችን በዱኒያው ህይወታቸው እንደሚፈትናቸው በተለያዩ የቁር አንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል።
በዘመናችን ሙእሚኖች ከሚፈተኑባቸው ፈተናዋች መሀከል ድግምት/ሲህር/አይነ ናስ እየተበራከተ መጥቷል። የአላህ ነብይﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ብዙዎቹ ከአላህ ው ሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ/በሰው ዐይን/ ነው ብለው" ብለዋል። ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል። Ver más በረ ቃል ከሆነው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀ ረበ ነው።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት
Descargar APK

Captura de pantalla de la aplicación

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

Similar