حول هذا التطبيق ይህ የግእዝ መዝገበ ቃላት የ ግእዝን ግሶች ፣ ስሞች ፣ መራህያን ትርጉም በ አማርኛ የያዘ ነው። በግእዝ ና ባማርኛ ቃላት መፈለግያ | آلية البحث | ያለው ና ተቀራራቢ ቃላትን ፈልጎ ይሰጣል። በዋናነት የተሰራዉ የ ግእዝን ቋንቋ መማርያ እንዲሆን ነው።