ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ APK 1.0 - تنزيل مجاني

تحميل APK

آخر تحديث: 13 يونيو 2023

معلومات التطبيق

በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንን ﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

اسم التطبيق: ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

معرف التطبيق: com.ProphetMuhammed.Hudasoft

التقييم: 4.9 / 288+

المؤلف: Huda Soft

حجم التطبيق: 6.16 MB

الوصف التفصيلي

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።

እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።
ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።
ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንን ﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።
ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳቸው አላህ ይርዳን።

እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት || هدى سوفت
تحميل APK

لقطة شاشة التطبيق

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

Similar