የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና APK 5.0 - Gratis aflaai

Laai af APK

Laas opgedateer: 2 Mar 2021

Toepinligting

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና የአሽከርካሪዎች ስልጠና

Toepnaam: የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

Aansoek ID: ethiomapps.com.menjaamharic

Gradering: 3.2 / 255+

Outeur: Ethiomapps

Toepgrootte: 7.30 MB

Gedetailleerde beskrywing

ይህን መተግበሪያ ለማዘጋጅት ያነሳሳኝ በሐገራችን ውስጥ እጅግ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ አደጋ አሳሳቢነት እና በተለይ የወጣቱን ሕይወት መቅጠፍ መቀጠሉ ነው ፡፡ በየአመቱ የሚወጡ ሪፖርቶች እጅግ ዘግናኝ እና አሁን በቅርቡ በአንድ ቀን ውስጥ እንኳ ከ 48 በላይ የሰው ሕይወት መጥፋት እጅጉን ከባድ ሁኗል እንደ አንድ ግለሰብ ችግሮች ብዬ ምጠቅሳቸው በቂ ስልጠና አለ መውስድ እና ፈጥነት ሲሆኑ እነኚህን ለመሸፈን የዩቲዩብ የመሽከርከር ብቃት ስልጠና ቪዲዮዎችን አካትችቤታለሁኝ እንዲሁም ለእውቀት ያህል የመኪና የሚለውን የሚለውን እንዴት የንድፈ ሐሳብ ትምህርት እንዲከታተሉ የተወሰኑ የተሸከርካሪ አካላት እንዴት እንደሚሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ ሌላኛው አደጋም ከደረሰ በኋላ የመጀመሪያ እርዳታ ስልጠናዎችን አለ ማወቅም ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ሲሆን የሚመለከተው አካል በቦታው እስኪደርስ ማድረግ ያሉብን የመጀመሪያ እርዳታ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ መንግስትም ወጣቱን እና የሐገር ተረካቢዉን በወረረሺኝ ያህል እየፈጀ ያለውን የትራፊክ አደጋ መንገዶችን በመገንባት እንዲሁም ስልጠናዎችን እና መንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ሂደቶችን ቢከታተል መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ ፡፡ በመጨረሻም እንዚህ ጥያቄዎች ሳዎጣ የተለያዩ መጽሐፎች ያነበብኩ ሲሆን ከእንግሊዘኛ ወደ ቋንቋችን የቀየርኳቸው ጥያቄዎች ድንግት ስህተት ቢኖራቸው ሰው ነኝ እና በኢሜል አድራሻዬ ብታሳውቁኝ አስተካክላለው፡፡ተማሪዎችም ፈተናን ብቻ ለማለፍ ሳይሆን ክህሎትን ለማዳበር መሞከር እና ማወቅን አትዘንጉ ፡፡ ሐገራችንን ከትራፊክ አደጋ ነፃ እናድርግ ኢትዮ ኤም አፕስ
Laai af APK

Toepskermkiekie

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

Soortgelyk